መፈለጊያ
Unable To Read?

if you have the problem to read ge'ez characters click here

የ 1 ወር ሥርጭቶች
የሳምንታዊ ስርጭቶች ዝርዝር
  • image

ድምፀ ተዋሕዶ

የሚያዝያ 10 ቀን 2006 ዓ.ም (April 18, 2014) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.22MB)

በዛሬው መርሐ ግብራችን ከዚህ በታች ያሉት ዝግቶች ተካተውበታል

፩. “ቃለ ምእዳን” በብፁዕ አቡነ ሰላማ የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያምና የመንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት የበላይ ጠባቂ

፪. እመቤታችንና ቅዱስ ዮሐንስ በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

፫. ቅዱስ ጴጥሮስና ይሁዳ በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

፬. ዕፀ በለስና ዕፀ መስቀል በመ/ር ስሙር አላምረው የሐዲሳትና የሊቃውንት መምህር

፭. ክሌቱ ፈያት በየኔታ አፈወርቅ ተክሌ የመጽሐፍትና የቅኔ መምህር

 

የሚያዝያ 03 ቀን 2006 ዓ.ም (April 11, 2014) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (57.57MB)

በዛሬው መርሐ ግብራችን ከዚህ በታች ያሉት ዝግቶች ተካተውበታል

፩. “ስብከት” በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ

፪. ሃይማኖትና ሳይንስ በ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ የመጨረሻ ክፍል

፫. “ወቅታወ ጉዳይ” ጾምና ስፖርት የመጨረሻ ክፍል

ማስታወሻ፡- በሚቀጥለው ሳምንት ልዩ የስቅለት መርሐ ግብር አዘጋጅተናል፤ ይህን መርሐ ግብሩን ትከታተሉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡

 

የመጋቢት 26 ቀን 2006 ዓ.ም (April 04, 2014) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.04MB)

በዛሬው መርሐ ግብራችን ከዚህ በታች ያሉት ዝግቶች ተካተውበታል

፩. “ስብከት” በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

፪. ሃይማኖትና ሳይንስ በ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ክፍል ፫

፫. “ወቅታወ ጉዳይ” ጾምና ስፖርት (የቀድሞሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሸናፊ ግርማ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

፬. “እናስተዋውቃችሁ” ለግቢ ጉባኤያት የሚዘጋጀውን የዐሥር ዓመት ስልታዊ ዕቅድን የተመለከተ

 

የመጋቢት 19 ቀን 2006 ዓ.ም (March 28, 2014) መርሐ ግብር

Click to download in MP3 format (54.94MB)

በዛሬው መርሐ ግብራችን ከዚህ በታች ያሉት ዝግቶች ተካተውበታል

 

፩. “ወቅታወ ጉዳይ” የብፁዕ አቡነ ቶማስ እረፍት

፪. “ወቅታወ ጉዳይ” ጾምና ስፖርት

፫. ሃይማኖትና ሳይንስ በ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ክፍል

. እናስተዋውቃችሁ የክርስቲያኖች ሕይወት በዱባይ ክፍል

 

የመጋቢት 12 ቀን 2006 ዓ.ም (March 21, 2014) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.38MB)

በዛሬው መርሐ ግብራችን ከዚህ በታች ያሉት ዝግቶች ተካተውበታል

፩. “ስብከት” በሊቀ ትጉኀን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም

፪. እናስተዋውቃችሁ የክርስቲያኖች ሕይወት በዱባይ ክፍል

፫. ሃይማኖትና ሳይንስ በ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ክፍል

 

በዛሬው መርሐ ግብራችን ከዚህ በታች ያሉት ዝግቶች ተካተውበታል

፩. “ስብከት” በሊቀ ትጉኀን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም

፪. እናስተዋውቃችሁ የክርስቲያኖች ሕይወት በዱባይ ክፍል

፫. ሃይማኖትና ሳይንስ በ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ክፍል

 

<< ጀምር < ወደኋላ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ወደፊት > መጨረሻ >>

ገጽ 1 ከ 23