ድምፀ ተዋሕዶ
መፈለጊያ
Unable To Read?

if you have the problem to read ge'ez characters click here

የ 1 ወር ሥርጭቶች
የሳምንታዊ ስርጭቶች ዝርዝር
  • image
  • image
  • image

ድምፀ ተዋሕዶ

ጳጉሜን ፮ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Sep 11, 2015) መርሐ ግብር

 

 

Click to download in MP3 format (139.12MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

            እንኳን አደረሳችሁ

    በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

             መስከረም አንድ ስለምን የዘመን መለወጫ ሆነ?

በብፁዕ አቡነ እንድርያስ፤ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል

፳፻፰ ዓ.ም እና ዕቅዶቻችን

በዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

 

የነሐሴ ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Sep 04, 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.67MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

            ጳጉሜን በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ

    በአባ ማትያስ፤ በባህር ዳር ከተማ በደብረ ጽዮን ሰላም አርጊው ማርያም ቤተ ክርስቲያን የመጽሐፍ መምህር

             የቅዱሳን ዕረፍት ከሌለው ሰው ሞት በምን ይለያል?

በመ/ር ሚክያስ ዳንኤል፤ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት በምክሃ ድናግል ማርያም ወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር ሰ/ት/ቤት አገልጋይ

 ጻድቁ አባ ሊባኖስ በኢትዮጵያ

በመ/ር በኩረ ታይቶ፤ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በበዓታ ለማርያም ገዳም የስብከተ ወንጌል ኃላፊ

   

   

 

የነሐሴ ፳፪ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Aug 28, 2015) መርሐ ግብር

 

 

Click to download in MP3 format (59.73MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

             የቅዱሳን ዕረፍት በእግዚአብሔር ዘንድ

በመ/ር ሚክያስ ዳንኤል፤ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት በምክሃ ድናግል ማርያም ወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር ሰ/ት/ቤት አገልጋይ

  አባ ሊባኖስ

በመ/ር በኩረ ታይቶ፤ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በበዓታ ለማርያም ገዳም የስብከተ ወንጌል ኃላፊ

   ሻደይ

  አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖአምላክ፤ አቅራቢ ጋዜጠኛ ማኅደረ ታሪኩ  

 

የነሐሴ ፲፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Aug 21, 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.57MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

               ዕርገታ ለማርያም

በብፁዕ አቡነ እንድርያስ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል

     እንግዳ

ከሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ጋር የተደረገ፤ በዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

ሱባኤ ሲገባ መደረግ ስላለባቸውና ስለሌለባቸው ተግባራት?...

  በመምህር መንግሥቱ አማር፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ሓላፊ 

 

የነሐሴ ፰ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Aug 14, 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (66.85MB)

                በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

                    በማኅበር ጸሎት የማድረስ ምሥጢር

              በመ/ር ኃይለ ማርያም ዘውዱ፣ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦሩ ሜዳ በደብረ ብርሃን ቅዱስ ሥላሴ ገዳም በመ/ር አካለ ወልድ ስም በተቋቋመው የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ ትምህርት ቤት መምህር እና

            በመ/ር ሰሎሞን፣ በደቡብ ትግራይ ሀገረ ስብከት በማይጨው ከተማ ሕዝባ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ገዳም የመጻሕፍተ ሐዲሳትና የቅኔ መምህር

       እንግዳ

ከሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ጋር የተደረገ፤ በዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

       ሱባኤ ለመግባት ምን ያስፈልጋል?...

በመምህር መንግሥቱ አማር፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ሓላፊ 

 

<< ጀምር < ወደኋላ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ወደፊት > መጨረሻ >>

ገጽ 8 ከ 44