ድምፀ ተዋሕዶ
መፈለጊያ
Unable To Read?

if you have the problem to read ge'ez characters click here

የ 1 ወር ሥርጭቶች
የሳምንታዊ ስርጭቶች ዝርዝር
  • image
  • image
  • image

ድምፀ ተዋሕዶ

የነሐሴ ፩ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Aug 07, 2015) መርሐ ግብር

Click to download in MP3 format (56.52MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት  

                 የግልና የማኅበር ጸሎት

መ/ር ኃይለ ማርያም ዘውዱ፣ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦሩ ደብረ ብርሃን ቅዱስ ሥላሴ ገዳም በመ/ር አካለ ወልድ ስም በተቋቋመው የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ መምህር እና

መ/ር ሰሎሞን፣ በደቡብ ትግራይ ሀገረ ስብከት በማይጨው ከተማ ሕዝባ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ገዳም የመጻሕፍተ ሐዲሳትና የቅኔ መምህር

     ሱባኤ ምንነቱ

  መምህር መንግሥቱ አማር፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ሓላፊ 

የሐምሌ ፳፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (Jul 31, 2015) መርሐ ግብር

Click to download in MP3 format (58.56MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

የመንፈሳዊያን ጉዞ መሠረቶች ምንድናቸው?

           በመ/ር ቢትወደድ ወርቁ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በምክሐ ድናግል ሰንበት ትምህርት ቤት መምህር

         የልጆች አስተዳደግ የመጨረሻ ክፍል

አቤል ሰሎሞን በሂዩማን ካፒታል ፋውንዴሽን ዳይሬክተር፣  መ/ር አዲስ ተፈራ  እና መምህርት ቡሩክታዊት ተስፋዬ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህርት አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

         ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን                

በመ/ር ተስፋ ሚካኤል ታከለ በማኅበረ ቅዱሳን መደበኛ አገልጋይ

የሐምሌ ፲፯ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jul 24, 2015) መርሐ ግብር

Click to download in MP3 format (57.73MB)

            በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

                 ከሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ከቅድስት ኢየሉጣ  ሕይወት ምን እንማራለን?

   በመ/ር ቢትወደድ ወርቁ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በምክሐ ድናግል ሰንበት ትምህርት ቤት መምህር

                የልጆች አስተዳደግ ክፍል ሦስት

   አቤል ሰሎሞን በሂዩማን ካፒታል ፋውንዴሽን ዳይሬክተር፣  መ/ር አዲስ ተፈራ  እና መምህርት ቡሩክታዊት ተስፋዬ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህርት አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

            ፈተና ምንድነው? መምጫውስ?                

   በሊቀ ትጉኀን ተሰማ አየለ የሀኖድ ማር የምክር አገልግሎት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ

የሐምሌ ፲ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jul 17, 2015) መርሐ ግብር

Click to download in MP3 format (55.82MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

የልጆች አስተዳደግ ክፍል ሁለት

አቤል ሰሎሞን በሂዩማን ካፒታል ፋውንዴሽን ዳይሬክተር፣ መ/ር አዲስ ተፈራ እና መምህርት ቡሩክታዊት ተስፋዬ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህርት አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

ፈተና ምንድነው? መምጫውስ?

በሊቀ ትጉኀን ተሰማ አየለ የሀኖድ ማር የምክር አገልግሎት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ

እግዚአብሔርን ማየት ፈልጋለሁ?

እቅራቢ ትዕግሥት ታፈረ

የሐምሌ ፫ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jul 10, 2015) መርሐ ግብር

Click to download in MP3 format (60.26MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

ሦስቱ የሰው ልጅ ኑሮዎች

በመ/ር ምትኩ አበራ ማኅበረ ቅዱሳን መደበኛ መምህር

የልጆች አስተዳደግ ክፍል አንድ

አቤል ሰሎሞን በሂዩማን ካፒታል ፋውንዴሽን ዳይሬክተር፣ መ/ር አዲስ ተፈራ እና መምህርት ቡሩክታዊት ተስፋዬ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህርት አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

ፈተና ምንድነው? መምጫውስ?

በሊቀ ትጉኀን ተሰማ አየለ የሀኖድ ማር የምክር አገልግሎት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ 

<< ጀምር < ወደኋላ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ወደፊት > መጨረሻ >>

ገጽ 9 ከ 44