ድምፀ ተዋሕዶ
መፈለጊያ
Unable To Read?

if you have the problem to read ge'ez characters click here

የ 1 ወር ሥርጭቶች
የሳምንታዊ ስርጭቶች ዝርዝር
  • image
  • image
  • image

ድምፀ ተዋሕዶ

የሠኔ ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jul 03 , 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (56.86MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

ታሪክ በዚህ ሰሞን

ዘመነ ክረምት የመጨረሻ ክፍል

በመ/ር ማዕበል ፈጠነ የሐዲስ ኪዳንና የቅኔ መምህር አዘጋጅ ወንደሰን ክፍሌ

ማኅበራዊ ሕይወት

ኀዘን በማኅበራዊ  ሕይወት የመጨረሻ ክፍል

በመ/ር ቀጸላ ፍንቴ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ሳሌም ቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የሐዲስ ኪዳንና የቅኔ መምህር እና በቀሲስ ለማ በሱፈቃድ በማኅበረ ቅዱሳን መደበኛ መምህር አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

ጥያቄ አለኝ? 

የቅብዐ ሜሮንና የቅብዐ ቅዱስ አንድነትና ልዩነት                

      በመጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤ በስዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን መምህር 

 

የሠኔ ፲፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jun 26 , 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (54.74MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

ታሪክ በዚህ ሰሞን

ዘመነ ክረምት

በመ/ር ማዕበል ፈጠነ የሐዲስ ኪዳንና የቅኔ መምህር አዘጋጅ ወንደሰን ክፍሌ

ማኅበራዊ ሕይወት

ኀዘን በማኅበራዊ  ሕይወት

በመ/ር ቀጸላ ፍንቴ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ሳሌም ቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የሐዲስ ኪዳንና የቅኔ መምህር እና በቀሲስ ለማ በሱፈቃድ በማኅበረ ቅዱሳን መደበኛ መምህር አዘጋጅ ዲ/ን ዮሴፍ ይኩኖ አምላክ

ጥያቄ አለኝ? 

የቤተ ክርስቲያን ባህርያት                

      በመ/ር ዳንኤል ተካ በማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል መደበኛ መምህር

  

 

የሠኔ ፲፪ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jun 19 , 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (135.69MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

ታሪክ በዚህ ሰሞን

ከቅድስት አፎምያ ሕይወት ምን እንማራለን? በመ/ር በኩረ ታይቶ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በታዕካ ነገሥት በዐታ ለማርያም ገዳም የስብከተ ወንጌል ኃላፊ

ማኅበራዊ ሕይወት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ አስተዋጽኦ በማኅበራዊ  ሕይወት የመጨረሻ ክፍል

      በመልአከ ምክር ከፍያለው መራሒ እና አቶ ፋንታሁን ዋቄ አዘጋጅ ዕርቅይሁን በላይ

ጥያቄ አለኝ? 

ልሳን                

      በመጋቤ ምሥጢር ፍሬው ዋለ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሲኤሚሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ኃላፊ አዘጋጅ ደጀኔ ፈጠነ

  

 

የሠኔ ፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jun 12 , 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (136.46MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

ማኅበራዊ ሕይወት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ አስተዋጽኦ በማኅበራዊ  ሕይወት ክፍል ፪

      በመልአከ ምክር ከፍያለው መራሒ እና አቶ ፋንታሁን ዋቄ አዘጋጅ ዕርቅይሁን በላይ

ጥያቄ አለኝ? 

ልሳን                

      በመጋቤ ምሥጢር ፍሬው ዋለ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሲኤሚሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ኃላፊ አዘጋጅ ደጀኔ ፈጠነ

  

 

የግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም (jun 05 , 2015) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.29MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል

ጰራቅሊጦስ

      በመ/ር ሠምረ አብ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት በድሬደዋ ከተማ በሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ አስተዋጽኦ በማኅበራዊ  ሕይወት ክፍል ፩

      በመልአከ ምክር ከፍያለው መራሒ እና አቶ ፋንታሁን ዋቄ አዘጋጅ ዕርቅይሁን በላይ

ጾመ ሐዋርያት የት መጣነቱ?                 

      በሊቀ ማዕምራን ቆሞስ አባ ወልደ ገብርኤል አማረ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የመጻሕፍተ ሐዲሳትና የቅኔ መምህር 

 

<< ጀምር < ወደኋላ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ወደፊት > መጨረሻ >>

ገጽ 10 ከ 44