ድምፀ ተዋሕዶ
መፈለጊያ
Unable To Read?

if you have the problem to read ge'ez characters click here

የ 1 ወር ሥርጭቶች
የሳምንታዊ ስርጭቶች ዝርዝር
  • image
  • image
  • image

ድምፀ ተዋሕዶ

ጥቅምት ፫ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም(October 13,2017) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.69MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል፡፡

“ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚተጋ የደጄንም መድረክ የሚጠብቅ ምስጉን ነው” ምሳ.8፡34

            በመምህር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ        

“ዘመነ ጽጌ” /ክፍል ሁለት/

            በመጋቤ ሐዲስ አእምሮ ደምሴ

            በመምህር ምትኩ አበራ

 

መስከረም ፳፮ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም(October 06,2017) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (54.66MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል፡፡

“ሰቆቃወ ድንግል”

            በእንዳለ ደምስስ

“ዘመነ ጽጌ” /ክፍል አንድ/

            መጋቤ ሐዲስ አእምሮ ደምሴ/በማኅበረ ቅዱሳን ኤዲቶሪል ቦርድ/

 “ጭንቀት” /ክፍል አንድ/     

                                በታሪክ አስተርአየ

 

መስከረም ፲፱ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም (September 30, 2017) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (54.14MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል፡፡

“ነገረ መስቀሉ”

            በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ        

“መስቀል በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ”

           በደመላሽ ኃይለ ማርያም

“የጌታችን መስቀል ግሸን ደብረ ከርቤ ስለመቀመጡ”          

            በእንዳለ ደምስስ

 

 

መስከረም ፲፪ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም(September 22,2017) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (56.67MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል፡፡

“ንስጥሮስ፣ ትምህርቱና የአባቶች ውግዘት”

            በመጋቤ ሐዲስ ብዙአየሁ ጋሻው /በመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን የመጻሕፍተ ሐዲሳት መምህር

“ዘመን”

መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ መንግሥቱ አማረ የመጻሕፍተ ሐዲሳት መምህርና የቦሌ ቡልቡላ ደ/መ/መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የስብክተ ወንጌል ሓላፊ

መምህር ስሙር አላምረው የጉባኤ ሊቃውንት መምህርና በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል የስብክተ ወንጌል ሓላፊ

“መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ” /ኪነጥበብ/      

            በዲ/ ታደለ ሲሳይ   

 

መስከረም ፭ ቀን ፳፻፲ዓ.ም(September 15,2017) መርሐ ግብር

 

Click to download in MP3 format (55.92MB)

በዛሬው መርሐ ግብር የሚከተሉት ዝግጅቶች ተካተውበታል፡፡

“የተመረጠችውን የእግዚአብሔርን ዓመት እሰብክ ዘንድ ላከኝ፡፡” /ኢሳ.66፡2/ የወንጌል ትምህርት

            በመጋቤ ሐዲስ ኃይለ ማርያም ዘውዴ /የደሴ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን

ሰብከተ ወንጌል ሓላፊ

 “የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርና አጠቃቀሙ”

            ዲ/ን ኃይለ ኢየሱስ ቢያ

“ለውጥ በሌለው ሕይወት ዛሬ ስንት ዓ.ም ነው?”  

            በዳግም ደበበ

 

<< ጀምር < ወደኋላ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ወደፊት > መጨረሻ >>

ገጽ 2 ከ 48