ድምፀ ተዋሕዶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ እምነት እና ክርስቲያናዊ ትውፊትን የሚያስተምሩ፣ የተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ወቅታዊና አስተማሪ የሆኑ ሥራዎች የሚቀርቡበት ሳምንታዊ የሬድዮ መርሐ ግብር ነው።

  

ቀን፡   በየሳምንቱ ዓርብ  ከምሽቱ 3፡30 እስከ 4፡30

የአየር ሞገድ፡   በ17,515khz, 16 ሜትር ባንድ አጭር ሞገድ(short Wave)

መካነ ድር፡   www.dtradio.org